#

For more information, call +251-963-454-545

Events

Here are some of the latest news and events at the institute.

10X የስራ ክህሎት ስልጠና ከቋሚና ጊዜአዊ የስራ ዕድሎች ጋር። በቋሚ የስራ ውል ለ50 ወጣቶች
በጊዜአዊ የስራ ውል ለሁሉም የሚበቃ የስራ ዕድል በዕለቱ ጎልደን ለሰለጠኑ ታዳሚዎች የሚቀርብ ይሆናል። 

10X Employability Skill Training with full time job for 50 individuals and unlimited part-time job opportunity will be offered for all Golden graduate participants of the event. 

Friday, Feb 17 from 10:00 - 12:00LT
አርብ የካቲት 10፣  ከ10:00 - 12:00 ሰዓት 

Entrance: Free 
መግብያ:- በነፃ 

Golden Head office Bole Medhanyalem Traffic light, Next to Oromia, Hidmona build, 6th floor, 604 

አድራሻ: ቦሌ መድሃንያለም ከኦሮሚያ ህንፃ ጎን ህድሞና ህንፃ 6ኛ ፎቅ 604

Golden Sales & Marketing Institute (H.O)
096 345 4545

Golden Sales and Marketing 
'Your success partner'

 

img

10X  'REALESTATE MARKETING' 

Feb 24th, 2023

Friday  24th, 2023 from 11:00-1:00 Local Time

Golden Head office Bole Medhanyalem Traffic light, Next to Oromia, Hidmona build, 6th floor, 604 

'How to be the best Realestate Marketing Professional?' 

Guest speakers: MERSHAYE DEBELA (Jambo Realestate Mkt Mgr, Trainer & Consultant) & BINYAM GOLDEN (CEO, Founder, Success coach & Trainer)  

Program: Lecture, experience sharing & opportunity to work as a realestate agent! 

Entrance: Free 

Golden Sales & Marketing Institute (H.O)
096 345 4545

Golden Sales and Marketing 
'Your success partner'

img

የ10X ልዩ የገና በዓል ዝግጅት የፊታችን አርብ

ዓርብ፣ ታህሳስ 28

'ኢንጂነር ደሳለኝ ከበደ' የሪልእስቴት ስልጠና ማዕከል ባለቤት፣ በዘርፉ የላቀ ልምድ ያላቸው አማካሪና ፀሀፊን ይዞ በጎልደን ዋና መስሪያቤት የስልጠና አዳራሽ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ ይጠብቃችኋል። በዕለቱ የክብር እንግዳችን ስለ ሪልእስቴት ሽያጭ ያስተምሩናል እንዲሁም በዘርፉ ያካበቱትን ልምድ ያካፍሉናል። በተጨማሪም የበዓል የሻይ ቡና ፕሮግራም፣ ለተሳታፊዎች የተለያዩ ጥያቄዎችና ሽልማቶች እንዲሁም ለከፍተኛ ሻጭ DMAዎች የተለያዩ ሽልማቶች የሚበረከቱ ይሆናል። ይህን የገና በዓል ልዩ ዝግጅት ወደ እናንተ የሚያደርሱት በጋራ ሪልእስቴት ማርኬቲንግና ጎልደን ሽያጭና ማርኬቲንግ በጋራ በመሆን ነው። 

የዕለቱ የክብር እንግዳ: ኢንጂነር ደሳለኝ ከበደ (የሪልእስቴት አሰልጠኝ፣ አማካሪና ፀሃፊ) 

ርዕስ፡ የሪልእስቴት ልማትና ሽያጭ በኢትዮጲያ
(እንዴት በሪልእስቴት ልማት ውስጥና ሽያጭ ውስጥ ገብተን ውጤታማ መሆን የምንችለው? 

ፕርግራም ይዘት: ስልጠና፣ የልምድ ልውውጥና ጥያቄና መልስ እንዲሁም የሻይ ቡና የበዓል ዝግጅት። 

ቀን:- ዓርብ፣ ታህሳስ 28 ከቀኑ 8:00-10:00 ሰዓት

መግቢያ: በነፃ (የባህል አለባበስ ለብሶ መምጣት ይበረታታል)

አድራሻ: ቦሌ መድሃንያለም ከኦሮሚያ ህንፃ ጎን ህድሞና ህንፃ 6ኛ ፎቅ 604
ለተጨማሪ መረጃ፡ 0963454545

ጎልደን ሽያጭና ማርኬቲንግ 
   'ለስኬትዎ የሚተጋ'

img

✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ 

   በወንጌሉ ያመናቹ እንኳን 
       ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም
          አደረሳችሁ። 

   ጎልደን ሽያጭና ማርኬቲንግ
የስልጠና/ የማማከር/ የውክልና ስራ ማዕከል
    'ለስኬትዎ የሚተጋ'

 

img

Eid Mubarak to our Golden Family

 

img

We wish you a perfect Merry Christmas ☃️. May God showers you with new opportunities and lots of blessings.

መልካም የገና በዓል!
Merry Christmas!

Golden Sales and Marketing 
Training/ Consultancy/ Outsourcing 
     'Your success partner'

Powered by CouchCMS